am_tn/jos/21/34.md

894 B

ለተቀሩት ሌዋውያን- የሜራሪ ነገድ- ከዛብሎን ነገድ ድርሻ ዮቅናምን ሰጡ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የተቀሩት ሌዋውያን- የሜራሪ ነገድ- ከዛብሎን ነገድ ዮቅናምን ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ሜራሪ

ይህ የሰው ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ዮቅናም… ቀርታ…ዲሞና… ነህላል

የከተሞች ስሞች (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

በአጠቃላይ አራት ከተሞች

ከተሞቹ በጠቅላላው የተጠቀሱት እንደ ቁጥር ነው፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)