am_tn/jos/21/32.md

789 B

ከንፍታሌም ነገድ ለጌርሶን ነገዶች ቃዴስን ሰጡ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የጌርሶን ከንፍታሌም ነገድ ቃዴስን ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ጌርሶን

ይህ የሰው ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሐሞት ዶር… ቀርታን

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

በጠቅላላው አስራ ሶስት ከተሞች

"በጠቅላላው 13 ከተሞች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)