am_tn/jos/21/28.md

1.0 KiB

ለጌርሶን ነገድም ቂሶን ሰጡ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የጌርሶን ነገድ ደግሞ ቂሶንን ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ቂሶን… ዳብራት… የርሙት…ዓይን ጋኒም… ሚሽአል…ዓብዶን… ሔልቃት… ረአብ

የከተሞች ስሞች (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ከአሴር ነገዶች፣ ሚሽአልን ሰጡ ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ከአሴር ነገድ ሚሽአልን ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

በአጠቃላይ አራት ከተሞች

ይህ የሚያመለክተው የተመዘገቡ/የተዘረዘሩ ከተሞችን ዝርዝር ነው (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)