am_tn/jos/21/27.md

923 B

ከምናሴ ነገድ አንስቶ፣ እስከ ጌርሶን ጎሳ ድረስ እነዚህም ሌሎች የሌዊ ጎሳዎቸ ነበሩ እነርሱም ጎላንን ሰጡ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የምናሴ ነገድ እኩሌታ፣ ሌሎች የሌዊ ነገዶች ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ጎላንን ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ጎላን… በኤሽትራ

የከተሞች ስሞች (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሌላውን ሳያውቅ የገደለ

ይህ የሚያመለክተው ሰውን ለመግደል ታስቦ ያልተደረገን ግድያ ነው

ሁለት ከተሞች

የከተሞች ቁጥር (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)