am_tn/jos/21/25.md

1.1 KiB

ከምናሴ ግማሽ ነገድ፣ የቀዓት ነገድ ታዕናክን ሰጧቸው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የምናሴ ነገድ እኩሌታ ለቀዓት ነገድ ታዕናክን ሰጧቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ታዕናክ… ጋት ሪሞን

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሁለት ከተሞች… አስር ከተሞች

የተመዘገቡ ከተሞች ቁጥር (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የቀዓት ነገድ…የቀዓታውያን ነገዶች

በዚህ ቡድን ውስጥ እነዚህ ካህናት የሌዊ ትውልድ የሆኑ የቀዓት ልጆች ነበሩ፡፡ ከእነርሱ ከፊሎቹም የአሮን ትውልድ፣ የቀዓት የልጅ ልጆች ነበሩ፡፡ ይህንን በኢያሱ 21፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)