am_tn/jos/21/23.md

1.1 KiB

ከዳን ነገድ፣ የቀዓት ነገድ ኤልተቄን ሰጧቸው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "የዳን ነገድ ለቀዓት ኤልተቄን ሰጧቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

የቀዓት ነገድ

በዚህ ቡድን ውስጥ እነዚህ ካህናት የሌዊ ትውልድ የሆኑ የቀዓት ልጆች ነበሩ፡፡ ከእነርሱ ከፊሎቹም የአሮን ትውልድ፣ የቀዓት የልጅ ልጆች ነበሩ፡፡ ይህንን ተመሳሳይ ሀረግ በኢያሱ 21፡20 ላይ እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ኤልተቄን… ገባቶን… ኤሎን….ጋት ሪሞን

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

አራት ከተሞች

ይህ የከተሞቹን ቁጥር ያመለክታል፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)