am_tn/jos/21/11.md

938 B

አርባቅ የኤናቅ አባት ነበር

ይህ መረጃ የቂርያት አርባቅን ከተማ ስለ መሰረታት ሰው ስም የቀረበ የመረጃ ዳራ ነው፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)

ዔናቅ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ተራራማ አገር

ከተራሮች አነስ ያለ ተፈጥሯዊ ከፍታ ያለው ምድር

የግጦሽ መሬት/ የከብቶች መሰማሪያ

በሳር ወይም ለከብቶች ግጦሽ ተስማሚ በሆነ ተክል የተሸፈነ አካባቢ

የከተማይቱ መሰማሪያ

ብዙውን ጊዜ ተክሎች የሚገኙበት በከተማ ዙሪያ ሚገኝና የከተማይቱ ይዞታ የሆነ መሬት

መንደሮች

ብዙውን ጊዜ ከከተማ የሚያንስ፣ አነስተኛ ማህበረሰብ፡፡