አልዓዛር… ነዌ
እነዚህ ስሞች የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)
ለእነርሱ አሏቸው
"ሌዋውያን ለእነርሱ አሏቸው"
ያህዌ እናንተን በሙሴ እጅ አዘዛችሁ
"በእጅ" የሚለው ሀረግ ያህዌ ትዕዛዙን ለመስጠት/ማቅረብ ሙሴን እንደተጠቀመበት የሚገልጽ ፈሊጣ አነጋገር ነው፡፡ "ያህዌ ያዛችሁ ዘንድ ሙሴን ተናገረው/ አዘዘው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)