am_tn/jos/19/49.md

575 B

ለነዌ ልጅ ለኢያሱ በመሃላቸው ርስት ሰጡት

ኢያሱ የተቀበላት ከተማ የተገለጸችው ቋሚ ርስቱ አድርጎ እንደተቀበላት ርስቱ ተደርጎ ነው፡፡ "በምድራቸው ርስት አድርገው ለነዌ ልጅ ለኢያሱ ከተማ ሰጡት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ተምና ሴራ

ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)