am_tn/jos/19/17.md

480 B

አራተኛውን ዕጣ መጣል

ይህንን ሀረግ በኢያሱ 19፡1 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ

አራተኛው

በዝርዝር ውስጥ አራተኛው ቁጥር (ተከታታይ ቁጥር የሚለውን ይመልከቱ)

ከስሎት… ሱነም… ሐፍራይም… ሺኦን… አናሐራት

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)