am_tn/jos/19/08.md

1.2 KiB

ይህ የስምዖን ነገድ ርስት ነበር

የስምዖን ነገድ የተቀበሏቸው ምድር እና ከተሞች የተገለጹት ቋሚ ርስታቸው አድርገው እንደ ተቀበሉት ሀብት ተደርጎ ነው፡፡ "የስምዖን ነገድ ርስታቸው አድርገው የተቀበሏቸው ምድር እና ከተሞች እነዚህ ነበሩ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

በየጎሳ በየጎሳው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ኢያሱ ለጎሳቸው የሰጣቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ለይሁዳ ነገድ ድርሻ ተደርጎ የተሰጠ ምድር

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ኢያሱ ለይሁዳ ነገድ ድርሻ አድርጎ የሰጠው ምድር " በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

የድርሻቸው መሃል

"የይሁዳ ምድር ድርሻ መሃል"