am_tn/jos/18/19.md

1.2 KiB

የቤት ሓግላን ሰሜናዊ ትከሻ

የመሬቱ አቀማመጥ በስላች መልክ ወይም በጉብታ በመሆኑ ትከሻ እንደሆነ ተደርጎ ተገጽዋል፡፡ "የቤተ ሓግላን ስላች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ቤትሖግላ

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ይህ የብንያም ነገድ ርስት ነበር

የብንያም ነገድ የተቀበለው ምድር የተገለጸው ቋሚ ሀብታቸው አድርገው እንደተቀበሉት ተደርጎ ነው፡፡ "የብንያም ነገድ እንደ ርስት አድርጎ የተቀበለው ምድር ይህ ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ይህ የተሰጠው በየጎሳው ነበር

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ኢያሱ ለእያንዳንዱ ጎሳ ይህን ሰጠ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)