am_tn/jos/18/11.md

619 B

በይሁዳ እና በየዮሴፍ ትውልዶች መሃል

"የይሁዳ ትውልዶች ርስት በሆነው ምድር እና የዮሴፍ ትውልዶች ርስት በሆነው ምድር መሃል"

የዮሴፍ ትውልዶች

ይህ የሚያመለክተው የኤፍሬምንና የምናሴን ትውልዶች ነው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ቤት አዌን

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)