am_tn/jos/18/07.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ኢያሱ ለእስራኤል ልጆች የሚያደርገውን ንግግር ቀጠለ

ምንም ድርሻ

"አንዳች የመሬት ድርሻ"

የያህዌ ካህን መሆናቸው የእነርሱ ርስት ነው

ኢያሱ ሌዋውያን ያህዌን በክህነት በማገልገል ያላቸውን ታላቅ ክብር ርስት አድርገው እንደሚወርሱት ነገር አድርጎ ይናገራል፡፡ "እነርሱ ያላቸው ድርሻ የያህዌ ካህን መሆን ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የምናሴ ግማሽ ነገድ

"የምናሴ ነገድ ግማሹ"

ርስታቸውን ተቀበሉ

ነገዱ የተቀበለው መሬት የተገለጸው ቋሚ ሀብታቸው አድርገው እንደተቀበሉት ነው፡፡ "ምድሪቱን ርስታቸው አድርገው ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡(ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)