am_tn/jos/18/03.md

1.3 KiB

የሰጣችሁን… እስከ መቼ ቸል ትላላችሁ

ኢያሱ ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው እስራኤላውያን ምድሪቱን ለመውረስ እንዲነሳሱ ለማበረታታት ነው፡፡ "የሰጣችሁን … ለረጅም ጊዜ፣ ቸል ብላችኋል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

የላይኛውን እና የታችኛውን ምድር

"ላይኛው እና ታችኛው" የሚሉት ቃላት በየአቅጣጫው የሚል ትርጉም አላቸው፡፡ይህንን በኢያሱ 18፡4 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡"በምድሪቱ በሁሉም አቅጣጫ" ወይም "በምድሪቱ በሙሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣው አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ይገባናል የሚሉትን የርስት ድርሻ ይጻፉ

ይህ ማለት እያንዳንዱ ነገድ የሚቀበለውን የርስት ድርሻ ይገልጻል ማለት ነው

ውርሳቸው

ሄደው የሚመለከቱት ምድር የተገለጸው እያንዳንዱ ነገድ እንደ ቋሚ ሀብት የሚወርሰው ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)