am_tn/jos/16/03.md

887 B

ፍሌጣውያን

ይህ የአንድ ቡድን ሰዎች የወል ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ታችኛው ቤትሓሮን… ጌዝር

እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የዮሴፍ ነገዶች፣ ምናሴ እና ኤፍሬም

"የዮሴፍ ልጆች፣ የምናሴ እና ኤፍሬም ነገዶች"

ርስታቸውን ተቀበሉ

የምናሴ እና ኤፍሬም ነገዶች የያዙት ምድር የተገለጸው እንደ ቋሚ ሀብታቸው አድርገው እንደተቀበሉት ተደርጎ ነው፡፡ "ይህንን ምድር ርስታቸው አድርገው ተቀበሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)