am_tn/jos/15/20.md

290 B

ይህ የይሁዳ ነገድ ርስት ነበር

የይሁዳ ነገድ የተቀበለው ርስት የተገለጸው ቋሚ ሃብታቸው አድርገው እንደተቀበሉት ርስት ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)