am_tn/jos/15/19.md

269 B

የላይኛውን ምንጮች እና የታችኛውን ምንጮች

"የላይኛው" እና "የታችኛው" የሚሉት ቃላት በአመዛኙ የውሃ ምንጮቹን መልከዓ ምድራዊ ከፍታ የሚያመለክቱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡