am_tn/jos/15/18.md

697 B

ዓክሳ ወደ ጎቶንያል መጣች

ይህ ዓክሳ የጎቶንያ ሚስት እንደምትሆን የሚያመለክት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ "ዓክሳ የጎቶንያ ሚስት በሆነች ጊዜ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

አባቷ የእርሻ መሬት እንዲሰጠው ይጠይቅ ዘንድ ገፋፋችው

ይህ ቀጥተኛ ንግግር ሆኖ ሊተረጎም ይችላል፡፡ " ‘የእርሻ መሬት እንዲሰጠኝ አባቴን ለምነው' በማለት ገፋፋችው" (ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ ትምህርተ ጥቅሶች