am_tn/jos/15/05.md

780 B

ዮርዳኖስ ወንዝ በሚገባበት

ወንዙ ወደ ባህሩ ገብቶ የሚያበቃበት ነጥብ የወንዙ መግቢያ ተብሎ ይገለጻል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ዳርቻ… መውረጃ

"ዳርቻ… ነበር"

ቤት ሖግላ… ቤት ዓረባ

እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

የቦሀን ድንጋይ

ይህ ምናልባት አንድ ሰው ለድንበር ምልክትነት ያስቀመጠው፣ በዚያ ቦሃን በተባለ ሰው ስም የተሰየመ ትልቅ ድንጋይ ሊሆን ይችላል፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)