am_tn/jos/15/01.md

821 B

ጺን

ይህ በረሃማ ስፍራ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ከጨው ባህር መጨረሻ ፣ ፊቱን ወደ ደቡብ ከመለሰው ባህረ ሰላጤ

" ወደ ደቡብ ፊቱን ከመለሰው ባህረ ሰላጤ፣ በጨው ባህር መጨረሻ" እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ አቅጣጫን ያመለክታሉ፡፡ ሁለተኛው ሀረግ ደቡባዊው ዳርቻ የሚጀምርበትን ነጥብ ያብራራል

ወደ ደቡብ ፊቱን ከመለሰው ባህረ ሰላጤ

"እስከ ደቡብ ከሚደርሰው ባህረ ሰላጤ" ወይም "ከደቡባዊ ባህረ ሰላጤ"

ባህረ ሰላጤ

ወደ መሬት ክፍል ገባ የሚል አነስተኛ የባህር ክፍል