am_tn/jos/14/13.md

1.4 KiB

ኬብሮንን ለካሌብ ርስት አድርገህ ሰጠው

ኬብሮን ካሌብ በቋሚነት እንደተቀባለት ርስት ተደርጋ ተገልጻለች፡፡ (ዘይቤያው አነጋር የሚለውን ይመልከቱ)

እስከ ዛሬ ድረስ

ይህ ጸሐፊው ይህንን መጽሐፍ እሰከ ጻፈበት ጊዜ ድረስ ያለውን ጊዜ ያመለክታል፡፡

እርሱ ሙሉ ለሙሉ ያህዌን ተከትሏል

ለያህዌ ታማኝ መሆን የተገለጸው ሙሉ ለሙሉ ያህዌን መከተል ተደርጎ ነው፡፡ "ሁሌም ለያህዌ ታማኝ ነበር" (ዘይቤያው አነጋር የሚለውን ይመልከቱ)

ቂርያት አርባቅ

ይህ የስፍራ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ከዚህ በኋላ ምድሪቱ ከጦርነት አረፈች

ህዝቡ ከዚያ በኋላ ጦርነት ውስጥ አለመግባቱ የተገለጸው ምድሪቱ ራሷ ሰው እንደሆነች እና ከጦርነት እንዳረፈች ተደርጎ ነው፡፡ ይህንን ሀረግ በኢያሱ 11፡23 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ "ከዚህ በኋላ ህዝቡ በምድሪቱ ጦርነት አላደረገም" (ሰውኛ ዘይቤ እና ዘይቤያው አነጋር የሚለውን ይመልከቱ)