am_tn/jos/14/10.md

668 B

ተመልከት

"ትኩረት ስጥ፣ ምክንያቱም የምናገረው እውነትም ዋጋ ያለውም ነገር ነው"

እስራኤል በምድረ በዳ ሲጓዝ

"የእስራኤል ህዝብ በምድረ በዳ ሲጓዝ"

አሁንም ጥንካሬዬ በዚያን ጊዜ እንደነበረው ነው

"በዚያን ጊዜ ጠንካራ የነበርኩትን ያህል አሁንም ጠንካራ ነኝ"

ስገባና ስወጣ

ይህ የየዕለት ክንዋኔን የሚገልጽ ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡ "በየዕለቱ ለማደርጋቸው ነገሮች" (ፈሊጣው አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)