am_tn/jos/14/01.md

365 B

የእስራኤል ህዝብ ርስት አድርጎ የተቀበላቸው ስፍራዎች

የእስራኤል ህዝብ ያገኘው ምድር የተገለጸው በቋሚነት እንደተቀበለው ሃብቱ ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያው አነጋር የሚለውን ይመልከቱ)

የነገድ አለቆች

"የነገዶቹ አለቆች"