am_tn/jos/12/06.md

372 B

ሮቤላውያን

እነዚህ የሮቤል ትውልዶች ናቸው፡፡

ጋድአውያን

እነዚህ የጋድ ትውልዶች ናቸው፡፡

የምናሴ ነገድ እኩሌታ

እኩሌታ ነገድ የሚባሉበት ምክንያት ሌላኛው የነገዱ እኩሌታ በከነዓን ምድር ርስታቸውን ስለተቀበሉ ነው፡፡