am_tn/jos/11/14.md

1.0 KiB

ለእነርሱ ለራሳቸው

ይህ ሃረግ የሚያመለክተው የእስራኤልን ሰራዊት ነው፡፡ (ደጋጋሚ ተውላጠ ስም/የስም ምትክ)

ሁሉም እስኪሞቱ በሰይፍ ስለት አንድም ሰው ሳይቀር ሁሉንም ገደሉ፡፡ እስትንፋስ ያለውን አንድም ፍጥረት በህይወት አልተዉም፡፡

እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፤ ሙሉ ለሙሉ ጥፋት መፈጸሙን ያጎላሉ፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ያህዌ ለሙሴ እንዲያደርግ ካዘዘው ውስጥ ሁሉ ሳያደርግ የተወው አንዳች ነገር የለም

ይህ አሉታዊ ሃረግ ኢያሱ ያህዌ ያዘዘውን ሁሉ እንዳደረገ አጉልቶ ይገልጻል፡፡ "ኢያሱ ያህዌ ያዘዘውን ነገር ሁሉ አደረገ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ምፀት/ላይዶክስ የሚለውን ይመልከቱ)