am_tn/jos/11/08.md

1.0 KiB

ያህዌ ለእስራኤላዊያን ጠላቶቻቸውን በእጃቸው አሳልፎ ሰጣቸው

እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው ቃል የሚወክለው ሃይልን ነው፡፡ ያህዌ የእስራኤል ሰራዊት ጠላቶቻቸውን እንዲማርኩ ማድረጉ የተገለጸው ልክ ጠላቶቻቸውን በእጃቸው ላይ እንዳስቀመጠ ተደርጎ ነው፡፡ "ያህዌ እስራኤል ጠላቶቹን እንዲማርክ አሳልፎ ሰጠው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

ምቷቸው.. ምቷቸው

"አጥቋቸው… አጥቋቸው"

ማስሪፎት/ማስሮን ሜም

ይህ የስፍራ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ቋንጃ መቁረጥ

ይህ ፈረሶቹ መሮጥ እንዳይችሉ ያኋላ እግራቸው ጅማት የተቆረጠበት ልምምድ ነው፡፡ ይህንን ቃል በኢያሱ 11፡6 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡