am_tn/jos/11/06.md

1.0 KiB

እኔ ለእስራኤል ሁሉንም እንደ ሞተ ሰው አሳልፌ ሰጥቻቸዋለሁ

እስራኤ ጠላቶቹን ለመማረክ እና ሁሉንም ለመደምሰስ ያስቻለው ያህዌ የእስራኤል ጠላት የሆኑትን ወታደሮች በሙሉ ከገደለ በኋላ አሳልፎ እንደሰጣቸው ተደርጎ ተገልጽዋል፡፡ " እስራኤል ጠላቶቹን ሁሉ እንዲያጠፋ አሳልፌ እሰጠዋለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

የፈረሶቻቸውን ቋንጃ ይቆርጣሉ

"እግሮቻቸውን በመቁረጥ ፈረሶቻቸውን ስንኩል ማድረግ" ይህ ከፈረሶቹ እግር በስተኋላ ያልን ጅማት በመቁረጥ ፈረሶቹ መራመድ እንዳይችሉ የማድረግ ልምምድ ነው፡፡

ማሮም

ይህ የስፍራ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)