am_tn/jos/11/04.md

806 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ሁሉም የከነዓን ንጉሦች በኢያሱና በእስራኤል ላይ ዘመቱ

ብዙ ቁጥር ያለው ሰራዊት ፣ በቁጥር እንደ ባህር ዳርቻ አሸዋ የበዛ

ማንም የባህር ዳርቻ አሸዋን መቁጠር አይችልም፡፡ ይህ ግነት የሚያገላው እነዚህ ነገሥታት የሰበሰቧቸውን ወታዶች ብዛት ነው፡፡ "በወንዝ ዳርቻ እንደሚገኝ አሸዋ እንዲህ ያለ ታላቅ ቁጥር ያለው ወታደር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኩሸት እና ማጠቃለያ የሚሉትን ይመልከቱ)

ማሮም

ይህ የስፍራ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)