801 B
801 B
ኢያሱ እነዚህን ነገሥታት ሁሉ ማረከ እና አገራቸውንም ያዘ፡፡
ይህ በኢያሱ 10፡28 ጀምሮ የተዘረዘሩትን ነገሥታት እና ምድራቸውን ያመለክታል
ኢያሱ ማረከ
እዚህ ስፍራ ኢያሱ የሚወክለው ጠቅላላውን ሰራዊቱን ነው፡፡ "ኢያሱ እና ወታደሮቹ ማረኩ/ያዙ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ)
በአንድ ጊዜ
ይህ በአንድ ቀን ማለት አይደለም፡፡ በርካታ ቀናት ወይም ሳምንታት ሊወስድ በሚችል በአንድ ወታደራዊ ዘመቻ ወቅት ማለት ነው፡፡