am_tn/jos/10/38.md

627 B

ዳቤር… ልብና

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱን በሰይፍ ስለት መቷቸው

ሰይፉ የሚወክለው የእስራኤልን ሰራዊት ነው፣ መምታት የሚለው የሚገልጸው የማረድ እና የመደምሰስ ሃሳብን ነው፡፡ "ገደሉ ደግሞም ደመሰሷቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)