am_tn/jos/10/12.md

549 B

ፀሐይ በገባዖን ትቁም፣ ጨረቃም በኤሎን ሸለቆ ትቁም

ኢያሱ በዚህ ቀን ጊዜ ያህዌ ጊዜ መንቀሳቀሱን እንዲያቆም ጸለየ፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን መልከቱ) ፀሐይ… ጨረቃ ኢያሱ ፀሐይን እና ጨረቃን እንደ ሰው አዘዛቸው፡፡ (ሰውኛ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) የኤሎን ሸለቆ ይህ የቦታ ስም ነው (ስሞች እንዴት ይተጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)