እነርሱን በእጆችህ አሳልፌ ሰጥቼሃለሁ
እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው የሚወክለው የእስራኤልን ህዝብ ጥንካሬ እና ጠላቶቻቸውን የማሸነፍ አቅማቸውን ነው፡፡ "እነርሱ" የሚለው ቃል አጥቂ የሆነውን ሰራዊት ያመለክታል፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
እኔ ለእነርሱ ሰጥቻቸዋለሁ
እዚህ ስፍራ "እነርሱ" የሚለው ቃል ጥቃት የሚጥለውን ሰራዊት ያመለክታል፡፡