am_tn/jos/10/05.md

708 B

አምስት ንጉሦች

"5 ንጉሦች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የርሙት… ለኪሶ.. ዔግሎ

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው (ስሞች እንዴት ይተጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

አሰፋፈራቸውን ከገባዖን በተቃራኒ አደረጉ

ይህ ማለት ሰፈራቸውን በከተማቸው ዙሪያ አደረጉ፡፡ ይህ በከተማይቱ የሚኖሩትን ማዳከሚያ መንገድ ነበር፡፡ ድርጊቱ ሰዎች ከከተማይቱ እንዳያመልጡ ያግዳል፣ እንደዚሁም ሌሎች ምግብ እና ውሃ ወደ ከተማይቱ እንዳያመጡላቸው ያግዳል፡፡