am_tn/jos/10/03.md

555 B

የርሙት… ለኪሶ.. ዔግሎ

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው (ስሞች እንዴት ይተጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሆሃም... ጲርአም… ያፊዓ..ዳቤር

እነዚህ የንጉሦች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ወደ እኔ ና

"እኔ ወዳለሁበት ተጓዝ፡፡" ኢየሩሳሌም በከነአን ለሚገኙ ከተሞች ሁሉ ከፍ ባለ ስፍራ ላይ የምትገኝ ከተማ ነበረች፡፡