am_tn/jos/09/14.md

894 B

ኢያሱ አብረዋቸው ይኖሩ ዘንድ ከእነርሱ ጋር ሰላምን እና ቃልኪዳንን አደረገ፡፡ እንደዚሁም የህዝቡ መሪዎችም ለእነርሱ ቃለመሃላ አደረጉ፡፡

እነዚህ ሁለት ዐረፍተ ነገሮች ተመሳሳይ ነገር መደረጉን ይናገራሉ፡፡ የእስራኤል ህዝብ መሪ ኢያሱ፣ ገባዖናውያንን እንደማይገድል ቃል ገባ፡፡ የእስራኤል ህዝብ መሪዎችም በተመሳሳዩ ይህንኑ ቃል ኪዳን ገቡ፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ህዝቡ

እዚህ ስፍራ ይህ ቃል የሚያመለክተው የእስራኤልን ህዝብ ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)