am_tn/jos/08/34.md

427 B

ሙሴ ካዘዘው ውስጥ ኢያሱ ያላነበበው አንዲትም ቃል እንኳን አልነበረም

ይህ በአዎንታዊ መልክ ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ኢያሱ ሙሴ ያዘዘውን ቃል ሁሉ አነበበ" ወይም "ኢያሱ የሙሴን ህግጋት ሁሉ አነበበ" (ድርብ አሉታዎች)

እስራኤል

ይህ የእስራኤልን መንግስት ያመለክታል