am_tn/jos/05/13.md

898 B

ዐይኖቹን አንስቶ ወደ ላይ ሲመለከት እነሆ፣ አንድ ሰው ቆሞ አየ

እዚህ ስፍራ ወደላይ አነሳ የሚለው የተነገረው ኢያሱ በቀጥታ ዐይኖቹን በእጆቹ እንዳነሳ ተደርጎ ነው፡፡ "አቅንቶ ሲመለከት አንድ ሰው ቆሞ አየ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር

እነሆ

"እነሆ" የሚለው ቃል ለአዲስ መረጃ ልዩ ትኩረት እንድንሰጥ ያነቃናል፡፡ እርስዎ የሚተረጉሙበት ቋንቋ ይህን የሚተረጉምበት የራሱ መንገድ ሊኖረው ይችላል፡፡

ሰይፉን መዞ በእጆቹ ይዞ ነበር

እዚህ ስፍራ "እርሱ" እና "የእርሱ" የሚሉት ቃላት ሚያመለክቱት ከኢያሱ ፊት የቆመውን ሰው ነው፡፡