am_tn/jos/05/08.md

759 B

በዚህ ዕለት የግብጽን ውርደት ከላያችሁ አንከባልያለሁ

ውርደታቸው የተገለጸው መንገዳቸውን እንደዘጋ ትልቅ ድናጋይ/ቆጥኝ ተደርጎ ነው፡፡ እዚህ ስፍራ "አንከባልላለሁ" የሚለው "ማስወገድ" የሚል ትርጉም አለው፡፡ "በዚህ ዕለት የግብጽን ውርደት ከእናንተ ላይ አስወግጃለሁ" ወይም "በግብጽ ባሮች በነበራችሁ ጊዜ ተዋርዳችሁ ነበር፡፡ ዛሬ ግን፣ ከእንግዲህ የተዋረዳችሁ እንዳትሆኑ አድርጌያችኋለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)