am_tn/jos/04/06.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ኢያሱ ለእስራኤላውያን የአስራ ሁለቱ ድንጋዮች ክምር ትርጉሙ ምን እንደሆነ ነገራቸው

የዮርዳኖስ ውሃ በያህዌ የቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት ተቋረጠ

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ያህዌ የዮርዳኖስን ውሃ በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት አቋረጠው" (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

የዮርዳኖስ ውሃዎች የነበሩት

"የዮርዳኖስ ወንዝ ነበር"

በታቦቱ ፊት ተቋርጠው ነበር

የዮርዳኖስ ወንዝ ካህናቱ ተሸክመውት እስከ ነበረው ታቦት ድረስ እንዳይፈስ እግዚአብሔር አግዶት ነበር

የዮርዳኖስ ውሃዎች ተቋርጠው ነበር

ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ ቁልቁል ይፈስ የነበረው ውሃ በታቦቱ ፊት ቆመ፣ ስለዚህም ታቦቱን ጨምሮ ሁሉም በደረቀ የወንዝ መፋሰሻ ተጓዙ