am_tn/jos/02/12.md

914 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ረዓብ ከእስራኤላውያን ሰላዮች ጋር መነጋገሯን ቀጠለቸ

እባካችሁ ማሉልኝ… እርግጠኛ የሆነ ምልክት ስጡኝ

እነዚህ ረዓብ ከሰለዮቹ እርግጠኛ የሆነ ምልክት መፈለጓን የሚገልጹ ተመሳሳይ ሃሳቦች ናቸው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእናንተ መልካም ነበርኩ

"እናንተ" የሚለው ቃል ሁለቱን ሰላዮች ያመለክታል፡፡ (እናንተ የሚለውን ቃል መገለጫ መልኮችን ይመልከቱ)

ህይወታችንን አድኑ… ከሞት አድኑን

"አትግደሉን" የሚለውን ትሁት በሆነ መንገድ መግለጽ፡፡ (ዩፊሚዝም/የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚለውን ይመልከቱ)