am_tn/jos/02/10.md

898 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ረዓብ ከእስራኤላውያን ሰላዮች ጋር መነጋገሯን ቀጠለቸ

የደንገል/ቄጤማ ባህር

ይህ የቀይባህር ሌላው ስም ነው

ሴዎን…ዐግ

እነዚህ የአሞራውያን ነገሥታት ስሞች ናቸው፡፡(ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ልባችን ቀለጠ፣ አንዳች ድፍረት አልቀረልንም

እነዚህ ሁለት ሀረጋት ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፣ በአንድ ላይ የቀረቡት ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ "ልባችን ቀለጠ" የሚለው ሃረግ የፈሩትን የኢያሪኮ ሰዎች ልብ እየቀለጠ ከሚወርድ በረዶ ጋር ነው ያነጻጽራል፡፡ (ጥንድ ትረጉም እና ዘይቤያዊ አነጋገር የሚሉትን ይመልከቱ)