964 B
964 B
ነገር ግን እርሷ … ወደ ሰገነቱ/ጣራ ላይ ወሰደቻቸው
ይህ ሰዎቹን እንዴት እንደ ደበቀቻቸው በኢያሱ 2፡4 ላይ ሚገኝ የመረጃ ዳራ እና ማብራሪያ ነው፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)
ሰገነት/ጣራ
ጣራው ጠፍጣፋ ጠንካራ ነበር፣ በመሆኑም ሰዎች በዙሪያው ሊረማመዱ ይችሉ ነበር
የተልባ እግር
ልብስ ለመስራት የሚውል፣ ክር/ቃጫ ለማግኘት የሚተከል ተክል፡፡
ሰዎቹ ተከተሏቸው
ሰዎቹ ሰላዮቹን የተከተሏቸው ረዓብ በኢያሱ 2፡5 ላይ ከነገረቻቸው የተነሳ ነው፡፡
መሻገሪያዎች/መልካ
የወንዝ ወይም ሌላ የውሃ አካል፣ በእርምጃ ወደ ሌላኛው ዳርቻ በእርምጃ ለመሻገር የሚቻልበት ጥልቀት የሌለው ስፍራ