am_tn/jos/02/04.md

555 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ጋለሞታይቱ ረዓብ ሁለቱን እስራኤላውያን ሰላዮች ከጉዳት ጠበቀች፡፡

ነገር ግን ሴቲቱ ሁለቱን ሰዎች ወስዳ ደበቀቻቸው

ይህ የሆነው የንጉሡ መልዕክተኛ ከእርሷ ጋር ከመነጋገሩ አስቀድሞ ነው፡፡

ሴቲቱ

ይህ ጋለሞታይቱን ረዓብን ያመለክታል

ማምሻ/ለዐይን ያዝ ሲያደርግ

ቀኑ ወደ ምሽቱ ጨለማ መግባት የሚጀምርበት ጊዜ ነው