am_tn/jos/01/14.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ያህዌ ለሮቤላዊያን፣ ለጋድአዊያን እና ለምናሴ ነገድ እኩሌታ መናገሩን ቀጠለ

ልጆቻችሁ

"የእናንተ ትናንሽ ልጆች"

ከዮርዳኖስ ባሻገር

ይህ የሚያመለክተው ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ መስራቅ ያለውን ስፍራ ነው፡፡ ቆይቶ ብዙዎቹ እስራኤላውያን ከዮርዳኖስ በስተ ምስራቅ ይኖራሉ፣ ስለዚህም ምስራቁን "ከዮርዳኖስ ማዶ" ብለው ይጠሩታል፡፡ በዚህ ጊዜ ግን ሁሉም ገና በስተ ምስራቅ ናቸው፡፡ "ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተምስራቅ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ወንድሞቻችሁ እረፍት እስኪያገኙ

ይህ እስራኤላውያን የሚይዟቸውን በከነዓን የሚኖሩ ጠላቶቻቸውን ሁሉ እንደሚያሸንፉ ያመለክተል፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

እናንተ … ትወርሳላችሁ

ይህ በዚያ በምድሪቱ በሰላም እንደሚኖሩ ያመለክታል፡፡

ፀሐይ ከምትወጣበት፣ ከዮርዳኖስ ባሻገር

ይህ የዮርዳኖስን ምስራቃዊ ጎን ያመለክታል፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)