አጠቃላይ መረጃ፡
የሮቤል፣ የጋድ እና የምናሴ ነገድ እኩሌታ ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተ ምስራቅ መቀመጥ መረጡ፡፡
(ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
የሮቤል ነገድ፡/ሮቤላዊያን
እነዚህ የሮቤል ትውልዶች ነበሩ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)
የጋድ ነገድ/ጋድአዊያን
እነዚህ የጋድ ትውልዶች ነበሩ፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)