am_tn/jos/01/08.md

957 B

አጠቃላይ መረጃ ፣

ያህዌ ከኢያሱ ጋር ንግግሩን ቀጠለ

ሁልጊዜም ትናገራለህ

"ሁልጊዜ" የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ መናገር ተጋኖ የተገለጸበት ነው፡፡ (ኩሸት እና ማጠቃለል የሚሉትን ይመልከቱ)

የበለጸገ እና ስኬታማ

አነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረቱ አንድ ትረጉም ይዘዋል እናም ታላቅ ብልጽግናን ያጎላሉ፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)

እኔ አላዘዝኩህምን?

ይህ ያህዌ ኢያሱን ማዘዙን ያመለክታል፡፡ "እኔ አዝዤሃለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

በርታ ደግሞም ጽና!

ያህዌ ኢያሱን እያዘዘው ነው፡፡ (ሃላፊነቶች -ሌሎች ጥቅሞች የሚለውን ይመልከቱ)