am_tn/jos/01/06.md

768 B

አጠቃላይ መረጃ ፡

ያህዌ ለኢያሱ ጥብቅ ትዕዛዛትን ሰጠው (ሃላፊነቶች -ሌሎች ጥቅሞች የሚለውን ይመልከቱ)

በርታ ደግሞም ጽና

ያህዌ ኢያሱን በጽናት ፍርሃቶቹን እንዲያሸንፍ ያዘዋል፡፡ (ሃላፊነቶች -ሌሎች ጥቅሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ከዚህ ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ አትበል

ይህ በአዎንታዊ ትዕዛዝ ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ይህንን በትክክል ተከተል" ወይም "በትክክል ተከተላቸው" (ሃላፊነቶች -ሌሎች ጥቅሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ፍሬያማ ሁን

"ግብህን ጨብጥ" ወይም "ግብህ ላይ ድረስ"