am_tn/jon/04/06.md

517 B
Raw Permalink Blame History

በዮናስ ላይ እንደ ጥላ ነበረች

‹‹በዮናስ እራስ ላይ ለጥላ››

ጭንቀቱን ለማስታገስ

‹‹ዮናስን ከፀሐይ ትኩሳት ለመከላከል››

ነገር ግን እግዘዚአብሔር ትልን አዘጋጀ

እግዚአብሔር ትልን ላከ››

ተክሏን አጠቃቻት

‹‹ትሏ ተክሏን በላቻት››

ተክሏ ጠወለገች

ተክሏ ደረቀች ሞተችም፡፡ ‹‹ተክሏ ሞተች››