እግዚአብሔር ይህንን ጥያቄ ያቀረበው ዮናስ ሊቆጣበት በማይገባው ጉዳይ ይህን ያህል በመቆጣቱ ሊወቅሰው ነው፡፡ ‹‹መቆጣትህ መልካም አይደለም››
‹‹የነነዌን ከተማ ለቅቆ ሄደ››
‹‹በከተማዋ ላይ ምን እንደሚሆን፡፡›› ዮናስ እግዚአብሔር ከተማዋን ያጠፋት ወይም አያጠፋት እንደሆነ ለማየት ፈልጎአል፡፡